ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እነዚህም የተሰበሰቡ፥ ልቡናቸውንም ያከፉ፥ ስድስት መቶ ሺህ እግረኞች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በልበ ደንዳናነታቸው በአንድ ላይ የተሰበሰቡትን ስድስት መቶ ሺህ እግረኛ ተጓዦችን እንኳ አላዘነላቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |