ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ጥቅም የሌላቸው ብዙ ልጆችን አትመኝ፤ በክፉዎች ልጆችም ደስ አይበልህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የማይረቡ ብዙ ልጆች አትመኝ፤ በክፉ ልጆች አትደሰት። ምዕራፉን ተመልከት |