ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 15:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የኀጢአተኛ ሰው የቃሉ ነገር ያማረ አይደለም፥ እግዚአብሔርን በመፍራት የሚናገር አይደለምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከኃጢአተኛ አፍ ምስጋና አይጠበቅም፤ ጌታ በዚያ አላኖረውምና። ምዕራፉን ተመልከት |