ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 15:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ደስታን ትሰጠዋለች፥ የደስታ ዘውድንም ታቀዳጀዋለች፥ ስሙንም ለዘለዓለም ያስጠራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ደስታና የደስታ አክሊል ይቀበላል፤ ዘላለማዊ ስምም ይወርሳል። ምዕራፉን ተመልከት |