ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 15:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እርሱስ ኀጢአትን ይሠራ ዘንድ ያዘዘው የለም፤ ይበድልም ዘንድ ማንንም አላሰናበተም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሰው ክፉ እንዲሆን አላዘዘም፥ ሰው ኃጢአት እንዲሠራ አልፈቀደም። ምዕራፉን ተመልከት |