ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 15:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እርሱ አስቀድሞ ሰውን በንጽሕ ፈጠረው፥ እንደ ጠባዩም በወደደው እንዲሠራ ተወው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በመጀመሪያ ሰውን የፈጠረ እሱ ነው፤ ሰው በገዛ ሐሳቡ እንዲመራ ተወው። ምዕራፉን ተመልከት |