ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 15:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “እርሱ አሳተኝ” አትበል፤ እርሱስ ኀጢአተኛ ሰውን አይወድድም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እግዚአብሔር ሐሳቡን ለመፈጸም ኃጢአተኛ እንዲረዳው አያስፈልገውምና፥ ኃጢአት እንድሠራ ያደረገኝ እሱ ነው አትበል። ምዕራፉን ተመልከት |