ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 15:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “ስለ እግዚአብሔር ብዬ ተከለከልሁ” አትበል፤ እርሱ የሚጠላውንም አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሚጠላውን አይፈጥርምና ኃጢአት እንድሠራ ምክንያት የሆነኝ ጌታ ነው አትበል። ምዕራፉን ተመልከት |