ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 15:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ያደርጋል፤ ሕጉንም የሚጠብቅ ሰው ጥበብን ያገኛታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ይህን ሁሉ ያደርጋል፤ ሕግን አጥብቆ የሚይዝ ጥበብን ያገኛል። ምዕራፉን ተመልከት |