ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በጎ ቢያደርግም ባረጀ ጊዜ ብቻ ነው፥ ኋላም ክፋቱን ያሳውቃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ደግ እንኳ ቢሠራ ፈቅዶ የሚያደርገው አይደለም፤ በመጨረሻም ክፋቱ ይገለጥበታል። ምዕራፉን ተመልከት |