ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ነገር ግን ብልህ ሆኖ የሞተ፥ ጥበቡንም ተምሮ የጠበቀ ሰው ብፁዕ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ጥበብን የሚማርና አእምሮው እንዲመራመር የሚያደርግ ሰው የተባረከ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |