ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በደስታህ ጊዜ አትታጣ፤ በጎ ድርሻህም አያምልጥህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የዛሬው ደስታ አያምልጥህ፤ ከተገቢው ደስታ ድርሻህ አያምልጥህ። ምዕራፉን ተመልከት |