ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሞት እንደማይቀር ዐስብ፥ የምትሞትባትም ቀን ትቀራለች ብለህ አትጠራጠር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ሞት ሳትዘገይ እንደምትመጣ አስታውስ፤ የሲኦልን ውል አይተህ አታውቅምና፤ ምዕራፉን ተመልከት |