ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 14:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በአፉ ያልተሰነካከለ ሰው ብፁዕ ነው፤ ኀጢአተኛ ሰውን ግን ኀዘን አያስደነግጠውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በንግግሩ ያልተሳሳተ ሰው፥ ስለ ኃጢአትም መጸጸት የማያስፈልገው የተባረከ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |