ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የምትጠቅመው ነገር ቢኖር ወደ እርሱ ያቀርብሃል፤ ብትቸገር ግን ከዚያ በኋላ አያይህም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ከጠቀምከው ይገለገልብሃል፤ ካጣህ ይተውሃል። ምዕራፉን ተመልከት |