ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 13:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የከበደ ሸክምን አንሥተህ በራስህ አትሸከም፥ ገንዘብህንም ከሚበረታብህና ከባለጸጋ ገንዘብ ጋራ አትጨምር፥ የሸክላ ድስት ከብረት ድስት ጋር በየት አንድ ይሆናል? እርስዋ መትታ እርስዋ ትጮኻለችና፥ እርስዋም ትሰብራለችና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከአቅምህ በላይ የሆነን ሸክም ለማንሳት አትሞክር፤ ከአንተ የበለጠ ኃያልና ሃብታም ከሆነው ጋር አትጎዳኝ፤ ስለምን የሸክላውን ማሰሮ ከብረት ድስት ጎን ታኖራልህ? ሁለቱ ሲጋጩ ይሰበራልና። ምዕራፉን ተመልከት |