ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በመከራህም ጊዜ ጠላትህ አይሰወርህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በደስታ ጊዜ ትክክለኛ ወዳጅን መለየት አትችልም፤ በመከራ ጊዜ ግን ጠላትህን አትስተውም። ምዕራፉን ተመልከት |