ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እግዚአብሔር ኀጢአተኞች ሰዎችን ይጠላቸዋልና፤ ክፉ ሰዎችንም ይበቀላቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ልዑል እግዚአብሔር ኃጢአተኞችን ይጠላል፤ ለክፉዎች የሚገባቸውን ቅጣት ይሰጣቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |