ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በእጁ ያጨበጭባል፤ ራሱንም ይነቀንቃል፤ ከዚህ በኋላ ግን ፊቱን መልሶ ይጠቃቀስብሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ራሱን ይነቀንቃል፤ ያጨበጭባል፤ ብዙ ያንሾካሹካል ገጹም ይለወጣል። ምዕራፉን ተመልከት |