ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ብትቸገርም ከሁሉ አስቀድሞ በፊትህ ታገኘዋለህ፤ እንደሚረዳህም ከጫማህ በታች ራሱን ዝቅ ያደርጋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 መከራ ቢወድቅብህ ከፊትህ ቀድሞ ይገኛል፤ የሚረዳህም መስሎ ያደናቅፍሃል። ምዕራፉን ተመልከት |