ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ጠላትህ በከንፈሩ ቃሉን ያጣፍጥልሃል፥ በልቡ ግን በጕድጓድ ውስጥ ይጥልህ ዘንድ ይመክራል። ጠላትህ በዐይኑ ያለቅስልሃል፥ ካሳተህ በኋላ ግን ከደምህ አይጠግብም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጠላት ንግግሩ ጣፋጭ ሊሆን ይችላል፤ ልቡ ደግሞ አንተን ወደ ጉድጓድ የሚጥልበት ውጥን ይዟል። የአዞ ዕንባ ሊያነባ ይችላል፤ አጋጣሚውን ካገኘ ግን የደም ጥሙ አይረካም። ምዕራፉን ተመልከት |