ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከኀጢአተኛም ሰው ጋር የሚሄድ፥ በኀጢአቱም የሚተባበር እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የኃጢአተኛን ወዳጅ የሚሆንና ተባባሪውም የሚሆን እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |