ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በእባብ ለተነደፈ አስማተኛ፥ ወደ ክፉ አውሬም ለቀረበ ሁሉ ማን ያዝንለታል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በእባብ ለተነከሰው አስማተኛ፥ ከጨካኝ አውሬዎችስ ጋር ለሚውል ማን ያዝንለታል? ምዕራፉን ተመልከት |