ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንዳይጎዳህ ባጠገብህ አታቁመው፥ በቦታህም አይቀመጥ፤ ሹመትህንም እንዳይወስድብህ በቀኝህ አታስቀምጠው። በመጨረሻም ቃሌን ታውቀው ዘንድ አለህ፥ ምክሬንም ታስበዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከአጠገብህ አታስቁመው፤ ገፍትሮህ ቦታህን ሊይዝ ይችላልና፤ ወንበርህን እንዳይቀማህ በቀኝህ አታስቀምጠው፤ የንግግሬን ትክክለኛነት በመጨረሻ ትገነዘበዋለህ፤ በመጸጸት ቃሎቼን ታስታውሳቸዋለህ። ምዕራፉን ተመልከት |