ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በተቸገርህም ጊዜ እያመሰገነ ያገለግልሃል፤ ሰውነትህን አጽናት፤ ከእርሱም ተጠበቅ፤ እንደዛገ መስታወት ትሆንበታለህ፤ ፈጽሞም አይችልህም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ትሑት ቢመስልና አንገቱን ቢደፋም፥ ቁጥብነትህን ግፋበት፤ ጥንቃቄም አድርግበት፥ በሱ ዘንድ መስተዋት እንደሚወለውል ሁን፤ ዝገቱም እስከ መጨረሻም እንደማይዘልቅ እወቅ። ምዕራፉን ተመልከት |