ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 12:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የልቡናው ክፋት እንደ ብረት ዝገት ነውና፤ ጠላትህን ፈጽመህ አትመነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ጠላትህን ከቶ አትመነው፤ ነሐስ እንደሚዝግ፥ የጠላትህም ተንኮል እንደዚያው ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |