ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሳትመረምር አትንቀፍ፤ አስቀድመህ ተረዳ፥ በኋላም ትቈጣለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ጉዳዩን ከመገንዘብህ በፊት ሰውን አትንቀፍ፤ አስቀድመህ አስብ፤ በኋላ ንቀፍ። ምዕራፉን ተመልከት |