ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ክፉ ነገርን ይሠራብሃልና፥ ሁልጊዜ ስድብን እንዳያደርግብህ ከክፉ ሰው ተጠበቅ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ከክፉ ሰው እና ከሴራዎቹ ተጠበቅ፤ ለዘለዓለም ሊያጠቃህ ይችላልና። ምዕራፉን ተመልከት |