ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ተንኰለኛ ሰው በበጎ ፋንታ ክፉ ነገርን ይከፍልሃል፤ ሳይኖርብህ ነውርን ያወጣብሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ሁሌም ስለሚከታተልህ ደጉን ወደ ክፉ ይለውጣል፤ ድንቅ የሚሰኝለትንም ሥራ አቃቅር ያወጣለታል። ምዕራፉን ተመልከት |