ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የእግዚአብሔር ጸጋው ጻድቃንን ትጠብቃቸዋለች፤ ፈቃዱም ለዘለዓለም ደስ ታሰኛለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በእግዚአብሔር ለታመኑ ስጦታው አይነጥፍም፤ እርዳታውም ሁሌ ከእነርሱ ጋር ነው። ምዕራፉን ተመልከት |