ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 መልካምና ክፉ፥ ሕይወትና ሞት፤ ድህነትና ብልጽግና ከእግዚአብሔር ዘንድ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጥሩና መጥፎ፤ ሕይወትና ሞት፤ ድኀነትና ሀብት ሁሉም ከእግዚአብሔር የሚገኙ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |