ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 11:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልጄ ሆይ፥ ሥራህን አታብዛ፤ ብታበዛ ትከብር ዘንድ አያሠለጥንህምና፤ ብትሮጥ አታመልጥም፥ ብትከተልም አታገኝም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ልጄ ሆይ ከአቅምህ በላይ ሥራ አታብዛ፤ ፍላጎቶችህ ቢበዙ ስለ እነርሱ ትቸገራለህ፤ ብትሮጥም አትደርስም፤ ብትሸሽም አታመልጥም። ምዕራፉን ተመልከት |