ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ሥራህን ስትሠራ አትራቀቅ፥ በችግርህም ወራት አትመካ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሥራህን በምትሠራበት ጊዜ ብዙም አትራቀቅ፤ በመከራ ጊዜ እንዲሁ አትኰፈስ፤ ምዕራፉን ተመልከት |