ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ጠቢብ ቤተ ሰብ በንጹሕ ያገለግላል፥ ዐዋቂ ሰውም አይነቅፈውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ብልህ አገልጋይ የሚያገለግሉትን ነጻ ሰዎች ይኖሩታል፤ አዋቂም ሰው ቅር አይሰኝም። ምዕራፉን ተመልከት |