ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የሰማይን ምጥቀት፥ የምድርን ስፋት፥ የባሕርን ጥልቀት፥ ጥበብንም ማን መርምሮ አገኛቸው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሰማይን ምጥቀት፥ የምድርን ስፋት፥ የውቅያኖስን ጥልቀት፥ ማን መርምሮ አወቃቸው? ምዕራፉን ተመልከት |