Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 1:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ጥበ​ብም፥ ዕው​ቀ​ትም፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መፍ​ራት ነው፤ ፈቃ​ዱም ሃይ​ማ​ኖ​ትና የዋ​ሀት ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ጥበብን ከፈለግህ ትእዛዛትን ጠብቅ፤ ጌታም የፈለግኸውን ይሰጥሃል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 1:26
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች