ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ጥበብን ከወደድሃት ትእዛዞቹን ጠብቅ፤ እግዚአብሔርም እርስዋን ይሰጥሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በጥበብ መዝገቦች መካከል የዕውቀት ምሳሌዎች አሉ፤ ነገር ግን መንፈሳዊነት ለኃጢአተኛ የተናቀና የተጠላ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |