ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እርስዋም እንደ እርሱ ስጦታ ከሥጋዊ ሁሉ ጋር ናት፥ ለሚወዱትም ሁሉ እርስዋን ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ለሁሉም ሕያው ፍጡር እርሱ እንደወደደው እሱን ለሚወድት ሰዎች ደግሞ እሷን አብዝቶ ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |