ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የጥበብ ሁሉ መገኛዋ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው፥ ለዘለዓለምም ከእርሱ ጋር ናት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የጥበብ ሁሉ መገኛዋ ከጌታ ዘንድ ነው፥ ለዘለዓለምም ከእርሱ ጋር ናት። ምዕራፉን ተመልከት |