ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ተግሣጽ 4:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በሰው ደም የሚገባ ዐመፀኛ ሰው ወደ ጕድጓድ በሚገባበት ጊዜ የሚይዘው የለም፥ ለነፍሰ ገዳይም ዋስ የሚሆን ሰው ይሰደዳል፥ በደኅናም አይኖርም። ልጅህን አስተምረው ይወድድሃልም፥ ለነፍስህም ክብርን ይሰጣል። ዐመፀኛ ሕዝብ ሕግን አይሰማም። ምዕራፉን ተመልከት |