ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ተግሣጽ 4:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ቅኖችን በክፉ መንገድ የሚያስት፥ እርሱ ወደ ጥፋት ይወድቃል፤ ዐመፀኞች ግን በመልካም በኩል ያልፋሉ፥ ወደ ውስጧም አይገቡም። ምዕራፉን ተመልከት |