ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ተግሣጽ 3:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ወርቅና ብር በእሳት ግለት ይፈተናሉ፥ ሰውም በሚያመሰግኑት ሰዎች አፍ ይፈተናል። የኃጥእ ልቡ ክፋትን ትፈልጋለች፥ ቀና ልቡና ግን ዕውቀትን ትሻለች። ምዕራፉን ተመልከት |