ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ተግሣጽ 3:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሲኦልና ሞት እንደማይጠግቡ፥ እንዲሁ የሰው ዐይኖች አይጠግቡም። በዐይኑ የሚገላምጥ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ ነው፤ ትምህርት የሌላቸውም አንደበታቸውን አይገቱም። ምዕራፉን ተመልከት |