ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ተግሣጽ 2:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ጕድጓድን ለባልንጀራው የሚምስ ራሱ ይወድቅበታል፥ ድንጋይንም የሚያንከባልል በላዩ ይገለበጥበታል። ምዕራፉን ተመልከት |