ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ተግሣጽ 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ወደ ትፋቱ የሚመለስ ውሻ የተጠላ እንደሆነ በክፋቱ ወደ ኀጢአቱ የሚመለስ አላዋቂም እንዲሁ ነው። ኀጢአትን የምታመጣ ኀፍረት አለች፤ ክብርንና ጸጋን የሚያመጣ ኀፍረትም አለ። ምዕራፉን ተመልከት |