ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ተግሣጽ 1:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 መጻጻ ለቍስል እንደማይመች፥ እንደዚሁም በሥጋ ላይ የሚወርድ ነውር ልብን ያሳዝናል። ነቀዝ ዕንጨትን፥ ብልም ልብስን እንደሚበላው፥ እንደዚሁ ኀዘን የሰውን ልብ ትጐዳለች። ምዕራፉን ተመልከት |