ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ተግሣጽ 1:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በወርቅ ጉትቻ ላይ ያለ ዋጋው ብዙ የሆነ ሰርድዮን የሚባል የዕንቍ ፈርጥ ያማረ እንደሆነ፥ እንደዚሁ የብልህ ነገር በሚሰማ ሰው ጆሮ ያማረ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |