ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ተግሣጽ 1:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ምሥጢሩን ብትገልጥ ግን የሞት ያህል ይሆንብሃል፥ ጸጋና ወንድማማችነትም ነጻ ያደርጋል። ነገር ግን መዘባበቻ እንዳትሆን ራስህን ጠብቅ፤ በመልካም ሥራህም መንገዶችህን ጠብቅ። ምዕራፉን ተመልከት |