መዝሙር 98:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በደመና ዐምድም ተናገራቸው፤ ምስክሩንና የሰጣቸውን ትእዛዝ ጠበቁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ባሕርና በውስጧ ያለው ሁሉ፣ ዓለምና የሚኖሩባትም ሁሉ ያስገምግሙ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ባሕርና ሞላዋ፥ ዓለምም በእርሷም የሚኖሩ ይናወጡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ባሕርና በውስጥዋ ያላችሁ ፍጥረቶች ሁሉ ድምፃችሁን አሰሙ፤ ዓለምና በእርስዋ የምትኖሩ ሁሉ ዘምሩ! ምዕራፉን ተመልከት |