መዝሙር 98:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፥ ከእግሩ መረገጫ በታችም ይሰግዱለታል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ለእግዚአብሔር በገና ደርድሩለት፤ በበገናና በዝማሬ ድምፅ ዘምሩለት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለጌታ በመሰንቆ፥ በመሰንቆና በዝማሬ ድምፅ ዘምሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በገና በመደርደርና በመዘመር ለእግዚአብሔር ምስጋና አቅርቡ! ምዕራፉን ተመልከት |